FIXFIY
Pan-African Super App

ኢትዮጲያ / አድዋ / Adwa

2022

207k
5.6k

አባቶቻችን የሐገራቸውን ኢትዮጲያ ሕልውና ለመጠበቅና ሕዝቦቻችን የባርነትት ግፍ እንዳይቀምሱ ሲሉ ዘረ ማንዘር ሳይሉ ለዛሬይቱ ኢትዮጲያ ጀግንነታቸውን በታሪካችን ላይ አስመዝግበዋል ... እኛም በተራችን በአንድነት የተረከብናትን አንዲት ኢትዮጲያን ከተለያዩ ጠላቶችና ጉበኞች መጠበቅ በአንድላይ መበልፀግና ለልጅ ልጆቻችን ሰላምን, ፍቅርን, አዳዲስ ታክኖሎጂዎችን ማስተላለፍ የሕልውናችን ግዴታዎችና ከፊል ነገሮች ናቸው ። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር, ሕዝቦቿም ይበልፅጉ ከፍ ብለውም በአለም ይታዩ። #አድዋ #ኢትዮጲያ #ጀግና #ንጉሰነገስት #ንጉስ #መከላከያ #ፖለቲክ #ብልፅግና