የኢትዮጲያ: መልክተኛው
2022
272.8k
27k
ኢትዮጲያ ማለት በመጀመርያ ህዝቦቿ ቀጥሎ ምድሯ ማለት ነው። ነገር ግን የሐገር ማንነት የሚወርደው ወይም ወደላይ ከፍ የሚለው በሐገሪቷ ከተማ ውስጥ በሚኖሩት ሰዎች አስተሳሰብ ነው። ይህን ስል የሐገራችንን ማንነትና ክብር መመለስ የምንችለው እራሳችንን በጥሩ መንፈስና ህሊና ንቃት ሲኖረን ነው። ስለዚህ ሁላችንም በመጀመርያ የአይምሯችንን አስተሳሰብ በመቀየር በመረዳዳት ሐገራችን ኢትዮጲያን እንለውጥ ።