ታላቋ ኢትዮጲያ
2022
2.4m
45.2k
፩, የአባቶቻችን ጀብድና ታሪክ የተፃፈበት ሰንደቃላማ ይመለስ ። ፪, ዘረኝነት ከሐገሪችን እንዲቆም መንግስት አጥብቆ ይስራ ። ፫, በኢትዮጲያ ውስጥ የክልል አወቃቀር ትክክል አይደለም ለምሳሌ ( ክፍለ ሐገር ፣ ወረዳ ፣ ከፍተኛ ፣ ቀበሌ ፣ የቤት ቁጥር ትክክለኛ መግለጫ ሲሆኑ ) ክልልና የመሳሰሉት ግን ዘረኝነትን ያስፋፋል ስለዚህ መንግስት ወደ ቀድሞው ስም ሊመልሰው ይገባል ።