የሰው ልጅ ነው በእውቀቱና ፣ መልካምነቱ ገነትን በምድርላይ ሊሰራ የሚችለው ወይም, የሰው ልጅ ነው ባለማወቁና ፣ በክፋቱ ሲዖል...
ራሻ ፕሬዘደንት ቨላድሚር ፑቲንግ ስለ ዑክራንያ ከራሻ ጋር የላት ግጭትን በተመለከተና በዚህ ግጭት ውስጥ ጣልቃ ለሚገቡ ሐገሮች...
ይሄ ጦርነት ከጀመረ ብዙ ሐገሮችን ሊያካትት ይችላል ። ከ ራሻ ጋር አብረው ያሉ ሐገሮች... ( ቻይና, ኮርያ... ) ከ ዑ...
እያንዳንዳችን ወደምድር የመጣነው በተልኮ ነው። ይህም ተልኮ የሰውን ልጅ ነፃነት, ሰላምና ፍቅርን በማድረግ መጥፎዎችን ለማስወ...
የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ በቂ ነው ፣ ሰላሙን ለማግኘት ።
ይሄ ቦታ ደስ የሚል ሰላምና ውበት ያለው ከተማ ነው። እኔ የማየው ሐገራችን ኢትዮጲያ እንደዚህ መሆን እንደምትችል ነው ። #s...
እንዳንበሳ ደፋርና ጠንካራ መሆን አለብህ ፍጥረትን ስታይ ደግሞ አስደናቂና አስገራሚ ስለሆነ ፈጣሪህን አክብር ።
ሃይማኖተኖች አንሁን ጥላቻን ስለሚያመጣ ! መንፈሳውያኖች እንሁን ፍቅርን, አንድነትንና ፅድቀትን እንድናገኝ... #እግዚአብሔ...
አደይ ማአረይ አደይ ኢትዮጲያ... ኩራት ይሆናል ስምሽ ለመጠርያ #ኢትዮጲያ #ትግራይ #ሙዚቃ
ይህን ሙዚቃና የማን ባሕላዊ ጭፈራ እንደሆነ ካወቃችሁ ከታች ፃፋት !
#ሐረር #ክፍለሐገር #አሪፍባህል
#ወላይታ #ሙዚቃ #ጭፈራ #ዶርዜ #ኢትዮጲያ #ቆንጆ #ደስታ
My baby my valentine's Day... #vibe #song #classicmusic #love #valentines #lyri...
The darkest history about Colombus text book...
ኢትዮጲያነታችንን መግለጫው አንዱ ምክንያት ለሰው ልጅ ያለን ሰባዊ ፍቅርና መተባበር ነው። #ፍቅር #አንድነት #ሰለም #ህብረት...
አሪፏ ጃማይካ ባህር ዳር...
አንድ አነዴ ሕይወትህን/ሽን ለማዳን መሮጥ አያስፈልግም፣ ቆም ብሎ መላ በመፍጠር መሸሸግ እንጂ ።
ይህን ስትዩ ምን አይነት ስሜት ይሰጣችኻል ከታች ይፃፉት!
ገንፎ አንደኛው የኢትዮጲያ ባህላዊ ምግብ ነው እጣንና ሻይ ደግሞ ማጣጣምያ ናቸው፦ #ገንፎ
ሁለችንም ሐገሪችንን ኢትዮጲያ መጐብኘትና የተለያዩ ባህላቶችን ማወቅ የያንዳዳችን ፍላጐትና ሊሆን ይገባል። Follow @sheg...
FIXFIY © 2025