FIXFIY
Pan-African Super App
ቴዲ ዮ ( Teddy Yo ) - ወንበርሽ | Wenbersh cover

ቴዲ ዮ ( Teddy Yo ) - ወንበርሽ | Wenbersh

Music

Mela Muziqa - New Ethiopian Music 2022 (Offical Video) #ethiopiannewmusic2022 #teddyyo #melamuziqarecords https://zojak.lnk.to/wenbersh Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: Melamuziqa Records LLC አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ ወደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqarecords አዳዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ስራ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን እነሆ ይላል መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ! Follow Mela Muziqa Records https://t.me/+PYOGiuhMgU9iOTZh https://www.tiktok.com/@melamuziqarec... https://www.facebook.com/MelaMuziqa https://instagram.com/melamuziqarecords https://melamuziqa.com የወንዜ ልዩ ነሽ አዎ አማላይ በውበትሽ ሰው ገዳይ የኔ እያሉሽ ያለከልካይ ስንቱን አየን ባቺ ጉዳይ እውነት እውነቱን እስቲ ልናገር ሁሉም ይበል ባንቺ ጥንቅር ተወል ደናል እኛ ሸገር እንደሌለው ሆንን ሀገር እደጊ ብዬ ብዬ ቤቴን ለቀኩልሽ ያላቀና ጎዳና ሲጠልሽ እትብቴን አቅረሽ ተፋሽ ይሁና አንቺን ግን አይክፋሽ ሰውም አይኖር ያለመሬት መሬትም አይኖር ያለሰው ዝም ያለው ልጅ የሸገር ሰው ወዴት ይሆን ሄዶ የሚያርሰው አዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ ያራዳ ልጅ መሆን እድለኛ የፀዳ ነው ከዘረኛ ለመጣው ሁሉ ለተረኛ ማጨብጨብ ነው ለቀማኛ ሸገር ተወልዶ ማደጉ የቱጋ ነው አስቲ ጥቅሙ በስጋት ቤት ማጉረምረሙ መኖር አፈር እየቃሙ ይባስ ካምናው ዘንድሮ ልቤ ከቀዬው ተባሮ በቃ እሺ ልጀምረፍ ጉዞ ክፉ ከማይ ከዚ ብሶ በፍቅር ስኖር ባንቺ ኮርቼ አላውቅም ነበር ተከፍቼ ግዜ ጌታ ነው ተገፍቼ ስደት መረጥኩ ተገፍቼ አስቤ አላውቅ ባህር ማዶ ክፋት ሲበዛ ስር ስር ሰዶ ፍቅር እኛ ጋር ኪስ ግን ባዶ በዚም ተቀና አይስቁም ወዶ አዝማች ------ አርንጋዴ ቢጫ ቀይ አርማችን የኛ መመኪያችን ፍቅር መስጠት ያስተማረችን ሸገር እናታችን ቀዬ ፈርሶ ህንፃ ቢደረደር ለይቀረፍ ችግር ሰው አይተካ ዲንጋይ ቢራረብ ጠፍቶ መተሳሰብ ጎበዝ ንቃ ንቃ ንቃ ሰግጣ ስቃ ስቃ ስቃ ከበረች ዝቃ ዝቃ ዝቃ ሄደች ልቃ ልቃ ልቃ ሲረኞች አንቺን ለማዋረድ ሳያውቁሽ ከውጪ ማጎብደድ ግን ሆነሽ የኣፍሪካችን ዘውድ ይዘውታል ክፋትን ማላመድ ስም አወጡልሽ የዳቦ ዳቦሽን ሳይቀምሱ በጉቦ ሊበላሽ ካሰበው ተርቦ ይጠብቅሽ አምላክ አስቦ አዝማች--- የወንዜ የወንዜ የወንዜ ትርምስ ጥያቄ ብቻ ንው መልሱ ላይመለስ የወንዜ የወንዜ የወንዜ አራት ኪሎ ወንበርሽ ይፋጃል ጠፋ ሁሉን ጥሎ #ethiopiannewmusic2022 #teddyyo #melamuziqarecords Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: Melamuziqa Records LLC አዳዲስ እና ቆንጆ ስራዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ ወደ ኢትዮጵያ ሙዚቃ ገበያ ላይ ይዞ እየመጣ የሚገኘው መላ ሙዚቃ @melamuziqarecords አዳዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ስራ (ምስል ቅንብር) ለመላው የሙዚቃ አፍቃሪያን እነሆ ይላል መላ ሙዚቃ የሁላችን ምርጫ! Follow Mela Muziqa Records https://t.me/+PYOGiuhMgU9iOTZh https://www.tiktok.com/@melamuziqarec... https://www.facebook.com/MelaMuziqa https://instagram.com/melamuziqarecords https://melamuziqa.com Check Out New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing @Mela Muziqa Records Melamuziqa Records is the ultimate next generation Ethiopian Music Producer, and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film MELA MUZIQA RECORDS WORLDWIDE RECORD LABEL OPERATING FROM ADDIS ABABA(ETHIOPIA) & UNITED STATE, Washington D.C. Check Out New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing @Mela Muziqa Records Melamuziqa Records is the ultimate next generation Ethiopian Music Producer, and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film MELA MUZIQA RECORDS WORLDWIDE RECORD LABEL OPERATING FROM ADDIS ABABA(ETHIOPIA) & UNITED STATE, Washington D.C. #መላሙዚቃሪኮርድስ #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic2021 #ethiopianmusic2021 #addisabeba #ethiopiannewmusic2022 #amharicmusic #amharicmusic2022 #newamharicmusic #Ethiopianpopsong #Ethiopianpopsong #ethiopianlovesong #Ethiopianlovesong2022 #amhariclovesong2022 #amhariclovesong #addisababamusic2022 #samidanmusic2022 #newethiopianmusic #newethiopianmusic2022 #Ethiopiansong http://vevo.ly/DDrBqo

Learn More
FIXFIY
Pan-African Super App

FIXFIY © 2018 - 2024

About Help Policies Contact Us