በቅድስት ይልማ የተደረሰውና ዳይሬክት የተደረገው #ከእለታት; ፊልም ተመረቀ፡፡ የ1፡35 ደቂቃ ርዝማኔ ያለውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ 6 ወር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ፊልሙ፣ሁለት በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ተፈጥሮ በአጋጣሚ የሰጠቻቸውን ስጦታ እንዴት እንደሚጠቀሙበት የሚያሳይ የቤተሰብ ድራማ ነው ተብሏል፡፡ በ123 ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ፣በአለን ኢንተርቴይመንት በቀረበው #ከእለታት; ፊልም ላይ እፀህይወት አበበና ሩታ መንግስታብን ጨምሮ በርካታ ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡
We do not have full information about this artist, Please send us on our Facebook page or by email to info@ethiofm.com.
Daniel, a spoiled graduate, learns that he will not get a job at his parents’ factory. His father tells him to look for a job and learn the value of money, but hires his best friend Samy who lives with his poor mother. Daniel finds work as a guard for Tsedey, a bitter businesswoman. When both her maid, and her sister Selam, develop crushes on Daniel, Tsedey manipulates them for vindictive reasons. Meanwhile, Hamelmal and Belye’s disagreement over what is best for Daniel weakens their marriage. Synopsis: Rebecca Fisseha
ላውንደሪ ቦይ(Laundry Boy) በሁለት ኣብሮ ኣደግ ወጣት መሃል የተፈተረን የ ፍቅር ታሪክ የሚያጠነጥን የፍቅር ፊልም ነው።
በባለትዳሮች መሃከል በሴትና በወንድ መሃከል ባለው የስራ ድርሻ ላይ በተነሳው ክርክር ባልና ሚስቶቹ የስራ ድርሻቸውን በመለዋወጥ የበላይነታቸውን ለማሳየት የሚያደርጉት ተግል ላይ የተመሰረተ ኣስቂኝ ይዘት ያለው ፊልም።
FIXFIY © 2018 - 2024