A Yared Alebacew film, Solomon Muhe, Mesfin Haileyesus, Eden Genet, Chernet Fikadu.
We do not have full information about this movie, Please send us on our Facebook page or by email to info@etmdb.com Let's write our movie history together
የድሮ ፍቅረኛዋ እና አብሮ አደጉዋ ከ አሜሪካ መጥቶ ያሁኑን ደስተኛ ሂወቷን እንዳያውከው የምታረገውን አስቂኝ አዝናኝ እና አስተማሪ ታሪክን የያዘ ነው::
Mesfin Getachwe is the script writer, director and producer of Sew Le Sew drama and also involved as an actor and plays the role of Moges. source: Sew Lesew Website
በትዳር ላይ አለመስማማት ካለ መጥፎ እና አስገዳጅ ነገር ውስጥ ከሚገባ በሰላም ፍቺ እናስፈፀለመን ብሎ የተነሳ ጠበቃ ታሪክ ላይ ያጠነጥናል
በህገወጥ መንገድ አረብ አገር የሚልክ ደላላ ታሪክ እና እሱ አረብ አገር ልኳት በ3ት ወር የተመለሰች ወጣት ታሪክ ያጠነጥናል
ስኮላርሺፕ አግኝቶ ከአገር የሚወጣ ተማሪ ጓደኞቹን፣ቤተስቡን እና እናቱ መለየት ሲከብደው ያሳያል
የሚወደውን ድምፃዊ ኮንሰርት ለመግባት ያሳበ ሰው በፕሮቱኩል ምክንያት ታባሩ በጨረቃ የሚገጥመውን ያሳያል
በቅድስት ይልማ የተደረሰውና ዳይሬክት የተደረገው #ከእለታት; ፊልም ተመረቀ፡፡ የ1፡35 ደቂቃ ርዝማኔ ያለውን ፊልም ሰርቶ ለማጠናቀቅ 6 ወር እንደፈጀ ታውቋል፡፡ ፊልሙ፣ሁለት በተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ተፈጥሮ በአጋጣሚ የሰጠቻቸውን ስጦታ እንዴት እንደሚጠቀሙበት የሚያሳይ የቤተሰብ ድራማ ነው ተብሏል፡፡ በ123 ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ፣በአለን ኢንተርቴይመንት በቀረበው #ከእለታት; ፊልም ላይ እፀህይወት አበበና ሩታ መንግስታብን ጨምሮ በርካታ ተዋንያን ተሳትፈውበታል፡፡ ሁለት ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ያሉ ወጣት ሴቶች ህይወት የሰጣቻቸውን ዕድል እንዴት እነደሚጠቀሙ የሚያሳይ ፊልም ነው
ታላቅ ወንድሙን የሚያኖር የቤቱ ትንሽ ልጅ በአጋጠመው የጉበት በሽታ ምክንያት ታላቅ ወንድሙ እሱን ለማሳከም የሚያየውን ውጣ ውረድ ያሳያል
ከ30 አመት ብኅላ ሠኔ 30 ላይ ለመገናኛት ቀጠሮ የያዙ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ቀኑ ደርሰው ወዳዛ ከሚሂዱ ሰዎች አንዱ ሰለሚያገኛው ጋዜጠኛ እና ስለእሱ ፍቅረኛ የሚያሳይ ፊልም ነው
በስደት ላይ ያሉው ሰውች ፍቅር እና ትዳር እንዲሁም ስራ ህይወት የሚያሳይ ፊልም ነው
የተለያየ ፍላጎት ያላቸው 3ት ዲያስፖራ ጓደኛሞች ድንግል ሴት ፍላጋ ወደ ቺችንያ ሄደው እዛ የሚያጋጥማቸውን ነገር ያሳያል
We do not have full information about this artist, Please send us on our Facebook page or by email to info@etmdb.com Let's write our movie history together
“Bale-taxiw” is the title of this movie directed by Yonas Berhane Mewa. It is a romantic comedy based in Addis Ababa and follows the story of Meron, a young ambitious career woman who is romantically pursued by a mysterious yet attractive taxi driver named Yonas.
Aseged is pressured by his jealous fiancée Lulit to fire his best employee Beza. Though Lulit later changes her mind and tells him to keep her so that she can watch them, but Beza quits. Lulit punishes Aseged by pretending to sleep with his best friend Misikir. He dumps her. While she works on a plan to get him back, he rehires Beza and they become involved. But when Beza’s friend Miki arrives from the U.S., Aseged, fearing that he will ask her to marry him, becomes the jealous one. Synopsis: Rebecca Fisseha
FIXFIY © 2018 - 2024